Skip to main content
BookPod

ብፁዓን እለ ንጹሓን ብፍኖቶሙ

By: ዕሥራዔል ዓለም | 148 pages

ብፁዓን እለ ንጹሓን ብፍኖቶሙ

መጽሐፈ "ብፁዓን እለ ንጹሓን ብፍኖቶሙ" ለብዙ ምሥጢር እና ጥያቄ መፍትሔ የሚገኘው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንደሆነ የሚያሳይ ልዩ መጽሐፍ ነው። ይህ መጽሐፍ የተሰየመው በመዝሙረ ዘዳዊት በመዝሙር 119 ላይ ነው። መዝሙር 119 በተለይ በመዝሙረ ዘዳዊት ውስጥ እንዲሁም በአጠቃላይ በመላው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ረጅሙ መዝሙር ነው። ይህ መዝሙር 176 ቍጥሮች ያሉት ሲሆን መዝሙሩ በአክሮስቲክ መዋቅር የተዋቀረ ሲሆን እያንዳንዳቸው ስምንት ቍጥሮች ለእያንዳንዱ የ 22 ፊደላት ናቸው። (የመጀመሪያዎቹ ስምንት ቍጥሮች የሚጀምሩት በአሌፍ ፊደል ሲሆን ከዚያ በኋላ ያሉት ስምንት ቍጥሮች የሚጀምሩት በቤት ፊደል ነው ወዘተ)። የመዝሙሩ ዋና ይዘት ውዳሴ ለሕገ ዕግዚአብኄር መሆኑ ነው።. የመጽሐፉ ዓላማ መጽሐፍ ቅዱስን ትምህርት ብቻ የሕዝብ ዕሥራዔል ጥንካሬ እና ኃይል መሆኑን በግልጽ ለማሳየት ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ አማካኝነት ስለ ሕዝብ ዕሥራዔል እውነተኛ ማንነት ማወቅ ይችላል፥ ጠላት የሆኑ አካላት ይህን ማንነት ለመደበቅ እና ከዓለም ለማጥፋት እየሞከሩ ነው። እነዚህ ጠላት አካላት መጽሐፍ ቅዱስን እንደገና በመጻፍ እና የዕግዚአብኄርን ቃል በማጣመም የእነርሱን ከንቱነት እና ርኵሰት አስተሳሰብ ለማስተዋወቅ ከሕዝብ ዕሥራዔል እና ከዕግዚአብኄር ጋር ለመዋጋት ወሰኑ። ይህንንም ያደረጉት የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን አስቀድሞ በማከማቸት ፥ክስተቶችን በማስቀረት እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስን የሥነ ፍጥረት ቋንቋ በመቀየር ነው። ፍትሕን እና እውነትን የሚፈልግ ሰው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያገኛቸዋል ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ ሕያው የዕግዚአብኄር ቃል ነው እናም የዕግዚአብኄር ቃል እውነት ነው። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ እስከ ዛሬ መፍትሔ የላቸውም ተብለው ለሚታሰቡ ምሥጢሮች መፍትሔዎች ይገለጣሉ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ መፍትሔው በግልጽ ተገልጽዋል። ይህ መጽሐፍ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በተለያዩ ጥቅሶች አማካኝነት ዕግዚአብኄር በኢትዮጵያ ምድር ያዳነው አንድ ማኅበረሰብ እንዳለ ይገልጻል እናም ይህ የቤት ዕሥራዔል ማኅበረሰብ ነው። ባሕሪያቱ በጥንታዊው ሕዝብ ዕሥራዔል ማንነት ሙሉ በሙሉ የሚስማሙ ናቸው። ከእነዚህም መካከል ሙሉ በሙሉ መጽሐፍ ቅዱስን በሥነ ፍጥረት ቋንቋ በልሣነ ግዕዝ ተገኝትዋል። እንዲሁም ልሣነ ግዕዝ የእውነተኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ዕብራይስጥ ቋንቋ የሥነ ፍጥረት ቋንቋ ነው።

Publication date
Language
Other
Binding
Paperback

Help us get to know your preferences better and recommend the right books

Average rating 0 out of 50 reviews

0 reviews

No reviews yet for this book — share your thoughts and help the next reader

New books you might like

תולדות המחשבה האנושית

תולדות המחשבה האנושית

Available formats: Print, E-book, Audiobook
29 - 100
לחיות את היום יום

לחיות את היום יום

Available formats: Print
89
ספר חנוך א + ב

ספר חנוך א + ב

Available formats: Print
98
אשרי תמימי דרך

אשרי תמימי דרך

Available formats: Print
80
יהושע - ספר הנצחון

יהושע - ספר הנצחון

Available formats: Print
88
ספר היובלים

ספר היובלים

Available formats: Print
72
גן עדן לא נעלם

גן עדן לא נעלם

Available formats: Print
78
אין מילים - סוד השתיקה

אין מילים - סוד השתיקה

Available formats: Print
76
הלני

הלני

Available formats: Print
60
ብፁዓን እለ ንጹሓን ብፍኖቶሙብፁዓን እለ ንጹሓን ብፍኖቶሙ80Print
1