ብፁዓን እለ ንጹሓን ብፍኖቶሙ

מאת: ዕሥራዔል ዓለም
גודל: 15.0x22.0
עמודים: 148

መጽሐፈ “ብፁዓን እለ ንጹሓን ብፍኖቶሙ” ለብዙ ምሥጢር እና ጥያቄ መፍትሔ የሚገኘው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንደሆነ የሚያሳይ ልዩ መጽሐፍ ነው።

ይህ መጽሐፍ የተሰየመው በመዝሙረ ዘዳዊት በመዝሙር 119 ላይ ነው።

መዝሙር 119 በተለይ በመዝሙረ ዘዳዊት ውስጥ እንዲሁም በአጠቃላይ በመላው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ረጅሙ መዝሙር ነው።

ይህ መዝሙር 176 ቍጥሮች ያሉት ሲሆን መዝሙሩ በአክሮስቲክ መዋቅር የተዋቀረ ሲሆን እያንዳንዳቸው ስምንት ቍጥሮች ለእያንዳንዱ

የ 22 ፊደላት ናቸው።

(የመጀመሪያዎቹ ስምንት ቍጥሮች የሚጀምሩት በአሌፍ ፊደል ሲሆን ከዚያ በኋላ ያሉት ስምንት ቍጥሮች የሚጀምሩት በቤት ፊደል ነው ወዘተ)።

የመዝሙሩ ዋና ይዘት ውዳሴ ለሕገ ዕግዚአብኄር መሆኑ ነው።.

የመጽሐፉ ዓላማ መጽሐፍ ቅዱስን ትምህርት ብቻ የሕዝብ ዕሥራዔል ጥንካሬ እና ኃይል መሆኑን በግልጽ ለማሳየት ነው።

በመጽሐፍ ቅዱስ አማካኝነት ስለ ሕዝብ ዕሥራዔል እውነተኛ ማንነት ማወቅ ይችላል፥ ጠላት የሆኑ አካላት ይህን ማንነት ለመደበቅ እና ከዓለም ለማጥፋት እየሞከሩ ነው።

እነዚህ ጠላት አካላት መጽሐፍ ቅዱስን እንደገና በመጻፍ እና የዕግዚአብኄርን ቃል በማጣመም የእነርሱን ከንቱነት እና ርኵሰት አስተሳሰብ ለማስተዋወቅ ከሕዝብ ዕሥራዔል እና ከዕግዚአብኄር ጋር ለመዋጋት ወሰኑ።

ይህንንም ያደረጉት የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን አስቀድሞ በማከማቸት ፥ክስተቶችን በማስቀረት

እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስን የሥነ ፍጥረት ቋንቋ በመቀየር ነው።

ፍትሕን እና እውነትን የሚፈልግ ሰው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያገኛቸዋል ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ ሕያው የዕግዚአብኄር ቃል ነው እናም የዕግዚአብኄር ቃል እውነት ነው።

በዚህ መጽሐፍ ውስጥ እስከ ዛሬ መፍትሔ የላቸውም ተብለው ለሚታሰቡ ምሥጢሮች መፍትሔዎች ይገለጣሉ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ መፍትሔው በግልጽ ተገልጽዋል።

ይህ መጽሐፍ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በተለያዩ ጥቅሶች አማካኝነት ዕግዚአብኄር በኢትዮጵያ ምድር ያዳነው አንድ ማኅበረሰብ እንዳለ ይገልጻል

እናም ይህ የቤት ዕሥራዔል ማኅበረሰብ ነው። ባሕሪያቱ በጥንታዊው ሕዝብ ዕሥራዔል ማንነት ሙሉ በሙሉ የሚስማሙ ናቸው።

ከእነዚህም መካከል ሙሉ በሙሉ መጽሐፍ ቅዱስን በሥነ ፍጥረት ቋንቋ በልሣነ ግዕዝ ተገኝትዋል። እንዲሁም ልሣነ ግዕዝ የእውነተኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ዕብራይስጥ ቋንቋ የሥነ ፍጥረት ቋንቋ ነው።

מחיר:

80.00 כולל מע"מ

מחיר:

80.00 כולל מע"מ

קנה עכשיו
קנה עכשיו

הקוראים אהבו גם את הספרים הבאים

ישראל שפירא

45.00 כולל מע"מ

הוספה לסל
קנה עכשיו
תקוה רגר

92.00 כולל מע"מ

הוספה לסל
קנה עכשיו
אורי הדסה קלוש

60.00 כולל מע"מ

הוספה לסל
קנה עכשיו
בנימין פנטליאט

100.00 כולל מע"מ

הוספה לסל
קנה עכשיו

תפריט נגישות

אני רוצה לקבל עדכונים מבוקפוד